Skip survey header

የማህበረሰብ ጤና ጥናት (Community Health Survey)

መግቢያ

ሁላችንም ጤንነቱ በተጠበቀ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር፣ መስራት እና መጫወት እንፈልጋለን። የአርሊንግተን ካውንቲ የማህበረሰብ ጤና መምሪያ  (The Arlington County Public Health Division) የማህበረሰባችንን ጥንካሬ ለመረዳት እና ተጨማሪ ትኩረት የሚያስፈልጋቸውን የጤና ጉዳዮችን ለመለየት ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ፣ 5-ዲቃቃ ብቻ የሚፈጅ ጥናት እያደረገ ነው።

የሚሰጡን ግብዓት አርሊንግተንን ጤናማ ማህበረሰብ ለማድረግ ከሚሰበሰብ ሌላ መረጃ ጋር ይዋሃድና አርሊንግተንን ጤናማነቱ የተረጋገጠ ማህበረሰብ ለማድረግ ከሌሎች መረጃዎች ጋር ይደባለቃል።

በተጨማሪም ጥናቱን የሞላው ሰው ማን እንደሆነ መግለጽ እንዲመቸንና ጠቃሚ የጤና ጉዳዮች ብዝሃነት ባለው ማህበረሰባችን ውስጥ እንዴት እንደሚለያዩ ለማወቅ ይረዳን ዘንድ ስለ እርስዎ አንዳንድ መረጃዎችን እንጠይቅዎታለን።

በዚህ ሃተታ ላሉት ገለጻዎች ስብስብ እዚህ በመጫን ማግኘት ይቻላል።

ለሃተታው እርዳታ ከፈለጉ ወይም የሃተታውን የወረቀት ቅጅ የሚመርጡ ከሆነ፣ እባከዎትን  Destination2027@arlingtonva.us ወይም 703-228-5580 ወይም መስማት ለተሳናቸው 703-228-1398   8 ኤኤም  እና 5 PM ፒኤም መሃከል ከሰኞ እስከ አርብ እኛን ያግኙ።

ለተሳትፎዎ እና ድጋፍዎ እናመሰግናለን።